በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2101–2120 እያሳየ
ሁለቱን የተመኘ አንዱንም አላገኝ
telegramየፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል
telegramየሰው እንጂ የቃል ውሸት የለም
telegramሆድ ለባሰው ቢላዋ አታውሰው
telegramየማይድን በሽተኛ የማይመለስ ሀጢአተኛ
telegramለሞኝ ከሳቁለት ለውሻ ከሮጡለት
telegramለዳባ ለባሽ ነገርህን አታበላሽ
telegramለመሀን እምዬ ለአገልጋይ እትዬ ብርቋ ነው
telegramቅል ባገሩ ደንጊያን ይሰብራል
telegramይቺ ባቄላ ያደረች እንደሆን አትቆረጠምም
telegramይመሰክረዋል ለነፍሱ ይፈተፍተዋል ለከርሱ
telegramጅብ እንዳገሩ ይጮሀል
telegramታልተናገሩ አይከፈት በሩ
telegramየልጅ ተሟጋች በፊት ሰማይ ያያል ኋላ መሬት
telegramልፋ ያለው አንድ እንጨት ያስራል
telegramያንበሳ ልመና ጋማ ይዞ የቄስ ልመና አናዞ
telegramተተያዙ ወዲያ ቄስ ጥሩልኝ ማለት ላያደላድሉ በሺ ብር ጭነት
telegramእንጀራ በማየት አያጠግብም
telegramየባእድ ፍቅር የውሀ ጌጥ አንድ ነው
telegramየጨለማ አፍጣጭ የእውር ገልማጭ አይረባም
telegram