በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2321–2340 እያሳየ
እግዜር ሲጥል እናት አታነሳም
telegramለባለጌ ገድሉ ውርደቱ
telegramእድል የሌለው የሚለፋው ለሰው
telegramከባእድ የጠጡት ኮሶ ይወጣል ደም ጎርሶ
telegramየማያበድር ገዳይ የማይመልስ አባይ
telegramእንብዛም ብልሀት ያደርሳል ከሞት
telegramለጨለማ ጊዜ መብራት ለመከራ ጊዜ ብልሀት
telegramለዝናም ጌታ ውሀ ነሱት
telegramሎሌ ለስህተት ጌታ ለምህረት
telegramጠበንጃ ራሱ መቶ ራሱ ይጮሀል
telegramእንጨት አይሸከሙ ላመድ አሮጊት አያገቡም ላትወልድ
telegramየሚፈርስ ከተማ ነጋሪት ቢመታ አይሰማ
telegramነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ መዝሙር በሀሌ
telegramዝንጀሮ የመቀመጫዬ ይቅደምልኝ አለች
telegramያወቀ ተጠነቀቀ ያላወቀ ተነጠቀ
telegramከማን ጋር እንደምትውል ንገረኝ አንተ ማን እንደሆንክ እነግርሀለሁ
telegramድሀ ሲቆጣ መንገድ ያፈጥነዋል
telegramለጨቅጫቃ ሰው ከማበደር ይሻላል በጄ ማደር
telegramተከፈት ያለው ጉሮሮ ጦም አያድርም
telegramባልበላው ልበትነው አለች ዶሮ
telegram