በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2681–2700 እያሳየ
ቅማል ውሀ ውረጅ ቢሏት ስንዳሰስ ለመቼ ልደርስ ቁንጫ ውሀ ውረጅ ቢሏት ስፈናጠር የሰው ዶጮ እሰብር አሉ
telegramእንኳን እመነኩስ አልከናነብም
telegramየማያውቁት አገር አይናፍቅም
telegramቄስና ንብ እያየ እሳት ይገባል
telegramየሚያስፈራውን ለሚነግርህ የሚያስቀዝነውን ንገረው
telegramድሀ ተበድሎ ማሩኝ ይላል ቶሎ
telegramቅማል እንኳን ካቅሟ ጥብጣብ ታስፈታለች
telegramሀሰትና ስንቅ እያደረ ያልቅ
telegramዶሮ ከቤት ሆና ዝናም ይመታታል
telegramከርሞ ጥጃ አድሮ ቃሪያ ታጥቦ ጭቃ
telegramየሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚያልፍ ዝናብ አይምታህ
telegramዶክተር ሲበዛ በሽተኛ ይሞታል
telegramያንካሳ ልቡ ኢየሩሳሌም
telegramያባይን ልጅ ውሀ ጠማው የላጭን ልጅ ቅማል በላው
telegramለወደላ መልካም ዱላ
telegramቀን ሲገለበጥ ውሀ ወደ ላይ ይፈሳል
telegramበሞኝ ክንድ የዘንዶ ጉድጓድ ይለኩበታል
telegramእድሜና መስታወት አይጠገብም
telegramየሞኝ ሚስት በምልክት
telegramሰው መሳይ በሸንጎ
telegram