በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 601–620 እያሳየ
ቁቅም ከፈስ ተቆጠረች
telegramእውር ሲወበራ በሸማው ላይ አራ
telegramያንበሳ ማላጅ ጋማ ይዞ ጅብን መውጋት አህያን ተጎዝጉዞ
telegramለእሳት እንጨት ካልነፈጉት አይጠፋም
telegramከኑግ ጋር የተገኘ ሰሊጥ በጣም ይጣፍጣል
telegramየሽሮ ድንፋታ እንጀራው እስኪመጣ ነው
telegramቀለም ሲበጠበጥ ብርእ ሲቀረጥ
telegramጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት
telegramነገርን በእርቅ ወይፈንን በድርቅ
telegramሰው ያስገድላል አባይ ውሀ ያስጮሀል ድንጋይ
telegramየፈሳ የጥጋብም አይደል ሲረሳ
telegramስም ያለው ሞኝ ነው
telegramየዘሬን ብለቅ ይቆማምጠኝ አለ ቆማጣ
telegramሆድ ያበላውን ያመሰገናል
telegramቀን ይነዳ እንደ ፍሪዳ
telegramያላባቱ ቢዛቁን አባክኖ ያባክን
telegramተቅበላ ጥጋብ የስቅለት ጦም ማደር ይሻላል
telegramከህጻን ጋር አትብላ ድንች ድንቹን ይለቅምብሀል
telegramየምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ
telegramስራ ያጣ መለኩሴ አደገኛ ቦዘኔ ተባለ
telegram