በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 981–1000 እያሳየ
እንኳን ይችን የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን
telegramየተናቀ እንትን ያስረግዛል
telegramደም ተቃብቶ ዝንብ አይፈሩም
telegramሚስቱን ጠልቶ ካማቱ ልጁን ከሶ ካባቱ
telegramእንግዳ ሲያፍር ባለቤት ይጋብዛል
telegramነገር ከዋስ ምላስ ከጥርስ
telegramትላንት ልጄን ዛሬ እናቴን ምን ይበጃል ዘንድሮ አለ አውራ ዶሮ
telegramደግ ጎረቤት እቃ አያስገዛም
telegramሰነፍ በዓል ያበዛል
telegramለረዥም ሰው ልብ እና ልብስ ያጥረዋል
telegramተደብቃ ትጸንሳለች ሰው ሰብስባ ትወልዳለች
telegramሽበት ምን ታረግ መጣህ ቢሉት እኖር ብዬ አለ
telegramያዋጁን በጆሮ የእለቱን በቀጠሮ
telegramከራስ በላይ ነፋስ
telegramየሚስት ዘመድ የማር አንገት
telegramለበራ ወለባ ለውሻ ገለባ
telegramያመነታ ተመታ
telegramይብራና ይብራ ተጣሉ በሰው ሽንብራ
telegramዝናብ ሳይመጣ ሁሉ ቤት እንግዳ ባይመጣ ሁሉ ሴት
telegramዶሮን ሲያታልሏት ጥምር መንግስት አሏት
telegram