በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1041–1060 እያሳየ
የጉልበት ግማሹ አፍ ነው
telegramእንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ
telegramየሌላት እራት ደግሞ ምሳ አማራት
telegramስምሽ ማነው ሲሏት ቂጤ ትልቅ ነው አለች
telegramነፍስ በፈጣሪዋ ሴት ባሳዳሪዋ
telegramወጪ ያዘዘባት ጥቁር ሴት አንገቷን ትነቀሳለች
telegramለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች
telegramጻድቃን ሳይቀጣጠሩ ይገናኛሉ
telegramይሰጡኛል ብሎ ከሰጠ ቆጥቦ የበላ በለጠ
telegramመተው ነገሬን ከተተው
telegramካረጁ አይባጁ
telegramበሙቅ ውሀ የታጠበ በሰው ገንዘብ የቸረ
telegramእቺውም ቂጥ ሆና ተፈሳባት አሉ የኔታ
telegramፈሩ ፈሩ ማጀት አሩ
telegramሆቴል ቢያብር ገንዘብ ያስገኛል
telegramየፊት የፊቱን አለ ጓያ ነቃይ
telegramጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ
telegramቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ
telegramዳኛ ሲመረምር ከራስ ይዞ እስከ እግር
telegramለአይን የሚከፋ ለአፍንጫ ይከረፋ
telegram