በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1341–1360 እያሳየ
ዶሮ በልቶ ከብስና ጎመን በልቶ በጤና
telegramዳኛ የወል ምሰሶ የማሃል
telegramእንጀራ ምን ይጨርሰዋል መጉረስ
telegramእውር ቢጠግብ ዘንጉን ይወረውር
telegramየለጋስ ምስክሩ መስጠቱ
telegramሀሳቡ ጥልቅ ነገሩ ጥብቅ
telegramከባለቤቱ (በላይ) ያወቀ ቡዳ ነው
telegramሁለት የተመኘ አንድም አላገኘ
telegramውሀ ቢጠቅምህም ማእበሉን አትመኝ
telegramቁርበት ምን ያንቋቋሀል ቢሉት ባያድለኝ ነው እንጂ የነጋሪት ወንድም ነበርኩ አለ
telegramባለጌን ከወለደ የገደለ ጸደቀ
telegramሸምበቆ በመርዘሙ አይሆንም ምሰሶ
telegramቅቤ መዛኝ ድርቅ ያወራል
telegramእግሩን ለጠጠር ግንባሩን ለጦር
telegramየቆጡን አወርድ ብላ የብብቷ ጸጉር ታየ
telegramሴትና ፈረስ እንደኩሬ ውሀ እያደር ማነስ
telegramነገር ፈጣሪውን እሾህ አጣሪውን
telegramጅብ አያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ
telegramጅብ ከሚበላህ በልተህ ተቀደስ
telegramያለባለቤቱ አይነድም እሳቱ
telegram