በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 121–140 እያሳየ
ዶሮ እቤት ውላ ዝናብ ትመታለች
telegramያልጠሩት መካሪ ያልሾሙት ፊታውራሪ
telegramየቅድሙ በዛ ያሁኑ ተንዛዛ
telegramያንድ በሬ እሸት ያንድ ላም ወተት
telegramከማያቁት ወዳጅ የሚያቁት ጠላት ይሻላል
telegramሞት በጥር በነሀሴ መቃብር
telegramልጅን አሳዳጊ እሳትን ውሀ ያጠፋዋል
telegramሽንብራ መኖር በመከራ
telegramዘንጋዳና ወታደር በመከር ጊዜ ይታይ ነበር
telegramቂል አይሙት እንዲያጫውት
telegramተንከትክተሽ ስትስቂ የጥርስሽ ወገብ እንዳይቀጭ
telegramተመሞት ይሻላል መስንበት
telegramየአይጦች አድማ ምርጫ እስኪደርስ ነው
telegramዳቦ በወጥ በግዜር ማምለጥ
telegramየሚዳቋ ግርግርታ ለውሻ ሰርጉ ነው
telegramነገር ለበለጥ ውድማ ለመለጥ
telegramየሚሸሹበት አምባ ሲሸሽ ተገኘ
telegramለዋስ አፍ የለው ለጉንዳን ደም የለው
telegramሌባ እናት ልጇን አታምንም
telegramተዋርዶ ከማግኘት ኮርቶ ማጣት
telegram