በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1781–1800 እያሳየ
ያወቀ ተጠነቀቀ የዘነጋ ተነጠቀ
telegramእኔ ከሞትኩ ማዘር ታብዳለች
telegramሀይለኛ ዱቄት ከነፋስ ይጣላል
telegramትፈጭ የነበረች ማንጓለል ተሳናት
telegramተናግሮ አናግሮ የሆድን ጨርሶ ጠላት ይሆናል ወዳጅ ተመልሶ
telegramሺም ታለበ አንድ ያው በገሌ
telegramተቆብ ላይ ሚዶ
telegramየማያፍር እንግዳ ባለቤቱን ይጋብዛል
telegramተው ፈረሴን ለጉም አይዘነጉም ለሴትና ለጉም
telegramእናት ትረገጣለች እንደ መሬት
telegramድሀ ለወዳጁ አይሰንፍ ሀብታም ካለወዳጁ አይተርፍ
telegramቁራ ሲነጣ አህያ ቀንድ ያወጣ
telegramያለአቻ ጋብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ
telegramየሚከርመውም የማይከርመውም አንድነት ዝናብ ይለምናል
telegramሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ
telegramየቀጣፊ እንባ ባቄላ ያክላል
telegramእንግዳ ደራሽ ውሀ ፈሳሽ
telegramእንደ ልጅ በቀለበት እንደ ድመት በወተት
telegramየማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል
telegramወይ አታምር ወይ አታፍር
telegram