Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2521–2540 of 3,328 proverbs
ፍየል ሲሰባ ሾተል ይልሳል
telegramየፍቅር ጣእሙ አልጋ ላይ
telegramሞኝ ዘመድ ከልጅህ እኩል አድርገኝ ይላል
telegramሴት ለቤት ወፍጮ ለዱቄት
telegramሆዴን በልቶኝ ጎኔን ቢያኩኝ አይገባኝ
telegramቢደፏት ቂጥ የላት ቢገለብጧት ጡት የላት
telegramእኔ ከሞትኩ እቃ እንዳታውሽ
telegramለሹመት ካልመከሩለት ለጥርስ ካልከደኑለት
telegramትንሽ አበላሽ
telegramየወጌሻ ልጅ ዛፍ ላይ ያድራል
telegramየመከሩበት ሞተ የወርወሩበት ተሳተ
telegramወንድ ባለ በእለት ሴት ባለች በዓመት
telegramዱጨት ባመድ ይስቃል
telegramየሞተውን አያ ይለዋል
telegramእውር ምን ይሻል ብርሀን በሽተኛ ምን ይሻል መዳን
telegramእካስ ያለ ታግሶ እጸድቅ ያለ መንኩሶ
telegramያለ ስራ አይበላ እንጀራ
telegramቀላዋጭ ወጥ ያውቃል
telegramሆዴ ሆዴ የሚለውን ጌታ ያየዋል አይኔ አይኔ የሚለውን ሰው ያየዋል
telegramዘመድ ቢረዳዳ ችግርም ባልጎዳ
telegram