Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2561–2580 of 3,328 proverbs
ድሀን ካስለቀሱ በስላሴ ዘንድ ይወቀሱ
telegramየሁለት እዳ ከፋይ
telegramቀን ቢቆጥሩ ውሻ ቢጠሩ ይደርሳል በእግሩ
telegramዝናር የሌለው ነፍጠኛ አለንጋ የሌለው ፈረሰኛ
telegramልጅና ጦጣ ውሀ ይጠጣ
telegramለሰው ብትል ትጠፋለህ ለእግዜር ብትል ትለማለህ
telegramእናቲቱ ዶሮ ልጅዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ
telegramዘንጋዳ ከቆረጡት አገዳ ሚስት ከፈቷት እዳ
telegramየወንድምህ ጢም ሲላጭ ጢምህን ውሀ አርስ
telegramትልቅ ጥቃት ለምኖ ማጣት
telegramያላሰብከውን አግኝ መረገመም ምርቃን አይደል
telegramችግረኛ ሲናገር ውሸት ሲደነፋ እውነት
telegramከልጅ አትጫወት ንፍጥ ይለቀልቅሀል
telegramሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል ስሱ ሲበላ ይታነቃል
telegramጅብ ጥጆቹን ጠብቅ ሲባል ይጠፉብኛል አለ
telegramሽማግሌና ስልቻ ሳይሞሉ አይቆሙም
telegramየጨርቅ ነጩ የበራ ልጩ
telegramፈገግታ የልብ አለኝታ
telegramነገር ነገርን ያመጣል ድግር አፈር(ን) ያወጣል
telegramያዩትን ቢያጡ ያላዩትን ይቀላውጡ
telegram