Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2581–2600 of 3,328 proverbs
ሀብታም ለሰጠ የድሀ ሙርጥ አበጠ
telegramከፈሳም ቤት ቅዘናም ገባበት
telegramደብር ለላስታ ድግድግታ ለጌታ
telegramትልቅ ብልሀት ለትምህርት መትጋት
telegramይማሰላል ካሉ ይዛመዳል አይገድም
telegramፈትል ሲረዳዳ አንበሳ ያስራል
telegramየማን ገበሬ ሹሩባ ይሰራል
telegramየነሀሴ ውሀ ጥሩ ነው የሚጠጣው የለም የድሀ ነገር ፍሬ ነው የሚሰማው የለም
telegramዝሆንና ዝሆን ቢጣሉ የሚጎዳው ሳሩ
telegramየማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል
telegramሀ ባሉ ደሞዝ በሉ
telegramትንሽ ልጅ ከሰራው ሽማግሌ የጎበኘው
telegramጀማሪ ይጥፋ ሰካራም ይትፋ
telegramየመከራ ውዝፍ ያለበት ነጋዴ ከሚወረር አገር ይደርሳል
telegramጅምርን ለነገ አያሳዩም
telegramደጉ ነገር ሳያልቅ ክፉ መናገር
telegramእያደር ይቃቃር
telegramና ብላ ሳይሉት ከወጡ አውጡልኝ
telegramነገሩ ነው እንጅ ቢላዋ ሰው አይጎዳም
telegramነፍጥ ቢያጓራ የጌታውን ጎን ይሰብር
telegram