Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2661–2680 of 3,328 proverbs
ቀዳዳ ያፈሳል ግቢ ያፈርሳል
telegramካልፈላ አይገነፍል ካልተጣደ አይበስል
telegramውሀ ጭስና ክፉ ሴት ሰውን ያባርራሉ ከቤት
telegramየሚሞት ልጅ አንገቱ ረጅም ነው
telegramነጭ እንደሸማ ትክል እንደአክርማ
telegramእንኳን ለራሱ ለሰው ይተርፋል እሱ
telegramቁልቢጥ የላት ድርጎ አማራት
telegramከመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል
telegramህያዋን ለነገስታት ሙታን ለካህናት ይገብራሉ
telegramያምራል ብለው ከተናገሩት ይከፋል ብለው ያስቀሩት
telegramዳገት እርሙ ሜዳ ወንድሙ
telegramየፌጦ መስሎሽ ሰናፍጭ ትቀምሽ
telegramንጉሱ ቢሞቱ ከማን ይሟገቱ
telegramእጠጣ ሲል ይዋኛል እበላ ሲል ይዳኛል
telegramይደንቃል ይገርማል አህያ ከዥብ ይከርማል
telegramለውጡኝ ባይ የሚሻለውን አውቆ
telegramዘር ከልጓም ይስባል
telegramራስ ሳይጠና ጉተና
telegramእውር ነገ አይንሽ ይበራል ቢሏት ዛሬን እንዴት አድሬ አለች
telegramያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይቀርም
telegram