Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2761–2780 of 3,328 proverbs
ዘመን የወለደው ንጉስ የወደደው
telegramያባት ወዳጅ የድንጊያ ገድጋጅ
telegramያለ ጨው በርበሬ ያለሞፈር በሬ
telegramፈረስ አውቃለሁ ስገታ እወድቃለሁ
telegramዞሮ ዞሮ መዝጊያው ጭራሮ
telegramለራሱ አያውቅ ሰው አይጠይቅ
telegramጸሀይና ንጉስ ሳለ ሁሉም አለ
telegramሰው ያመነ ውሀ የዘገነ
telegramእየቤትህ ግባ እየራስህ ተቀባ
telegramዶሮን ሲያታልሏት አንቺ እሩጭ እኛ እንከተልሽ አሏት
telegramሰው እንደ እውቀቱ ነው
telegramድሀና ሹም ተሟግቶ ድንጋይና ቅል ተማትቶ የማይሆን ነው ከቶ
telegramእናቴ ቤት ጠላ እጠጣለሁ ብላ የቤቷን ውሀ ትታ ወጣች
telegramያላረፈች ምላስ ሸማ ትልስ
telegramበአፍ ይበሉበታል እንጂ ክፉ አይናገሩበትም
telegramየማያልፍ ነገር የለም ምሽትም በማለዳ ይተካል
telegramንጉስ ከተነፈሰ አይን ከፈሰሰ
telegramየጨረቃ ሂያጅ የምስክር ፈራጅ
telegramሴትና መሬት የማይችሉት የለም
telegramሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ
telegram