Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 321–340 of 3,328 proverbs
ዘመን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል
telegramየልቡ ሳይደርስ እድሜ ይደርስ
telegramያማከሩት ዳኛ ያግዛል የመተሩበት እጅ ይወዛል
telegramሹምና ጥጥ እያደር ይከብዳል
telegramቀይ ምላሱ ጥቁር እራሱ
telegramያሳደግሁት ውሻ ነከሰኝ ያነደድሁት እሳት ጠበሰኝ
telegramድንጋይ ቢያጎኗት ተመልሳ ካናት
telegramላለፈው ክረምት ቤት አይሰራለትም
telegramድመትና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል
telegramያፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም
telegramውሀውም እንዳይደርቅ አሳውም እንዳያልቅ አድርጎ ነው እርቅ
telegramቅብጥና ቅልጥ አንድ ላይ ሲሄዱ ቅልጥ ብላ ቀረች ሶራስ ክመንገዱ
telegramነብር አይኑን ታመመ ፍየል መሪ ሆነ
telegramሆድህን ጎመን ሙላው ጀርባህን ለጠላት አታሳየው
telegramሽማግሌ በምክሩ አርበኛ በሰናድሩ
telegramኑሮ ከማናደድ ሄዶ መመስገን
telegramይሄ እንግዳ ቸኮለ ሊያድር ነው መሰለኝ
telegramበልጁ ቆዳ ተጠቅልሎ የተቀበረ የለም
telegramለሀምሳ ጋን አንድ አሎሎ ይበቃል
telegramባለቤቷን ያመነች በግ ላቷን ውጭ ታሳድራለች
telegram