Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 861–880 of 3,328 proverbs
የዝንጀሮ ንጉስ እሱ ይከምር እሱ ያፈርስ
telegramየለመደ መደመደ
telegramዛፎች አለቁ እና ግራሮች ዛፍ ሆኑ
telegramሆድ ዘመድ ሳይወድ አፍ እህል ሳይለምድ
telegramሲሮጡ የፈቱት ሲቀመጡ ለማስተካከል ቀላል ነው
telegramየላጭን ልጅ ቅማል በላት
telegramሁለት አይወዱም ከመነኮሱ አይወልዱም
telegramየሌለው ልብ የለው ወዳጅ የለው
telegramከናትዋ ልጅዋ ትብስ ባቄላ አሮባት እጅዋን ትልስ
telegramለደደብ ማስረዳት ድንጋይ ቅቤ መቀባት
telegramእድሜ ያልመከረው ሽማግሌ ከውሀ የገባ አሞሌ
telegramህመሙ ቀርቶ ሞቱን በተወኝ
telegramሽማግሌ ካልሞተ ስንዴ ካልመረተ
telegramእኔ ከሞትኩ ሀብቴ ለከዝኔ
telegramያዙኝ ልቀቁኝ
telegramእየወገንህ ቢሉት የመቶ አመት ቆዳ ከብት ተራ ቆመ
telegramሁሉም በየዘመድህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባ
telegramነውር ለባለቤቱ እንግዳ ነው
telegramውሀ ሲደርቅ ይሸታል ሰው ሲከዳ ይወሸክታል
telegramባህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ብትንትን ይላል ዥብ የጮኸ ለት
telegram