Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1001–1020 of 3,328 proverbs
የመከራ ሌሊት አያልቅም
telegramባርያና ቃርያ ጌታውን እንዳቃጠለ ይኖራል
telegramዘንዶ የዳገት በረዶ
telegramበሰው ምድር ልጇን ትድር
telegramእንኳን ከፎከረ ያድናል አምላክ ከወረወረ
telegramነገር ሳያውቁ ሙግት አቅም ሳይኖር ትእቢት
telegramለሞኝ ንገረው ምን ይሰማ ብዬ ለብልህ ንገረው ምን ይሳተው ብዬ
telegramእንኳን እስቀው አገጠው የለኝ
telegramሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብ
telegramሂዳ ጉበት ይነሷታል ታናሽ ታላቅ ላኩልኝ አለች
telegramከባልሽ ጋር ሁኚ ቢሏት የተለመነች መሰላት
telegramየቤቴ መቃጠል ለትኌኔ በጀኝ! አለች አሉ!
telegramሀሳብ ያገናኛል ፍራት ያሸኛኛል
telegramዳኛ ፍርድ አይከላ እህል ጎታ ይሞላ
telegramከነገረኛ ሰው ስንቅ አይደባልቁም
telegramተልባ በቅባ ኑግ ለሰሚው ግራ ለበይው መልካም ነው
telegramላም አለኝ በሰማይ ወተትዋንም አላይ
telegramየመቀናጆ በሬ ሲመሽ ወደ ቤቱ ይስባል
telegramውሀ መመለስ ወደ ሌላ ማፍሰስ
telegramድሀ ቅቤ ወዶ ማን ሊሸከም ነዶ
telegram