Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1581–1600 of 3,328 proverbs
ይህች ተፍተፍ እኔን ለመመንተፍ
telegramሸርሙጣን የወደደ ልብሱን ጥሎ አበደ
telegramድንቀኛ ተኳሽ ድር ይበጥሳል
telegramየማይመቱት ልጅ ቢቆጡት ያለቅሳል
telegramእዚያው ሞላ እዚያው ፈላ
telegramእንደ ሸሸ ተነጥፎ እንደ ቅጠል ረግፎ
telegramውሀ ሊያንስ ሲል ይገማል ሰው ሊያንስ ሲል ይኮራል
telegramያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል
telegramሹመትና ቁመት ከልኩ አያልፍም
telegramክረምትና በጋ ቆላና ደጋ
telegramሎሚና ትርንጎ ሞልቶልህ ባገር እንቧይ ታሸታለህ የድሀ ነገር
telegramናቂ ወዳቂ
telegramእብድና የዘመኑ ፖሊስ ህግ አያቅም
telegramድሀ ከንቡ ይዳላ
telegramበቅሎ ማሰርያዋን በጠሰች ለራስዋ አሳጠረች
telegramእውነት ይመስላል ልብን ያቆስላል
telegramለሁሉም ጊዜ አለው
telegramዳኛ የወል ምሰሶ የመካከል
telegramማእድ ጠፋና አንድ ላይ በላን
telegramጅራቷ ታደርሰኝ ካናቷ
telegram