በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 3021–3040 እያሳየ
ሌባ ላመሉ ቅድመ እውቅና አገኘ
telegramዜማ በሀሌ ነገር በምሳሌ
telegramለሰማይ ምሰሶ የለው ለባእድ ስር የለው
telegramበእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ነው
telegramደግነት አይታረስ ልጅነት አይመለስ
telegramሳይጠሩት አቤት የሰይጣን ጎረቤት
telegramያባያ ወንድሙ አይታረድም
telegramያላስደጉት ውሻ ቤት ዘግተው ቢመቱት ዞሮ ይናከሳል
telegramነቢይ ባገሩ አይከበርም
telegramያላዋቂ ቆራሽ ማእድ አበላሽ
telegramድንኳን ገልጦ ዙፋን ረግጦ
telegramላላየው የሚያስገርም ለሰማው የሚያስደንቅ
telegramደመወዝ ያጣ ሎሌ ይኮበልላል በሀምሌ
telegramእውር ሲወበራ በትሩን ይጥላል
telegramባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ
telegramተስስታም አንድ ያንቀው አንድ ይወድቀው
telegramያልወለደኩት ልጅ አባባ ቢለኝ አፌን ዳባ ዳባ አለኝ
telegramሚስቱ ክፉ ባቄላ እራቱ ብሳና እንጨቱ ሀዘን ነው እቤቱ
telegramደወል እንደ ጠዋቱ ትጮሀ ለች
telegramቅርብ ያለ ጠበል ልጥ ይነከርበታል
telegram