በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 301–320 እያሳየ
ሴት ሲበዛ ወንዶች ይፈራሉ
telegramየየጁ ደብተራ ቅኔ ቢያልቅበት ቀረርቶ ጨመረበት
telegramገላጋይ አጥቼ ግልገሌን በላኋት
telegramነበርንበት አትኩሩበት
telegramሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በቅርቡ
telegramውሀ ጭስ ክፉ ሴት ሰውን ያበራሉ ከቤት
telegramቂል ከጠገበበት አይወጣም
telegramእኔ አለኝ ቁስል ያንቱን የሚመስል
telegramይውደደኝ የጀርባዪ ቅማል አለች አንዷ
telegramሀጢአት በንስሀ እድፍ በውሀ
telegramለሂያጅ የለውም ወዳጅ
telegramየሴት አገር ባልዋ
telegramቅን በቅን ከማገልገል ፊት ለፊት ማውደልደል
telegramቀናውን ብነግራት ውልግድግዱን አለች
telegramቋንጣና ባለሟል ሳያር አይቀርም
telegramየሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል
telegramእኛ ያልፈሳንበት ዳገት የለም አለች አሉ አህያ
telegramየቄስ ጠበቃ ዳዊት ይጠቅሳል
telegramሽማግሌ ካለበት ነገር አይናቅበት
telegramሴትየዋ እንደፈራሁት ተቀደደብኝ አለች
telegram