በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 41–60 እያሳየ
ቁጩና ብስጩ አልማችሁ ፍጩ
telegramለወርቅ ያሉት አንገት ላሽክት
telegramችግር ነው ጌትነት
telegramሀዘንና ደስታ ጎን ለጎን ናቸው
telegramየማይድን በሽተኛ በጥር እሸት አምጡ ይላል
telegramከተኛ አንበሳ ዞርዞር ያለ ቀበሮ ይሻለል
telegramየለበሱት ያልቃል የሰጡት ያጸድቃል
telegramለልጅ ሲሉ ይበሉ ለወገን ሲሉ ይጠሉ
telegramወንድ ልጅ በተሾመበት ሴት ልጅ ባገባበት
telegramሾተልን ወደ አፎት ቁጣን ወደ ትእግስት
telegramእያወቁ ቢስቱ ምንድር ነው መድኃኒቱ
telegramጆሮ ምነው አታድግ ቢሉት ጉድ እየሰማሁ በየት ልደግ አለ
telegramቆዳ ሲወደድ በሬህን እረድ
telegramድርና ማግ ለሀጭና ልጋግ
telegramውሀ በእሳት ሰስ በዳገት
telegramያለ ጎታ ደረባ ያለልብስ ካባ
telegramወደው የዋጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም
telegramድሀ ያመልክት ዳኛ ያሟግት
telegramእጄን በእጄ ቆረጥኩት
telegramፈስ ያለበት ቂጥ ዝላይ አይችልም
telegram