በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 61–80 እያሳየ
እኔ የምሞተው በእለት ህልሜ የሚደርስው በአመት
telegramቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ
telegramነገር ካምጩ ውሀ ከምንጩ
telegramከሰጠሽ ስጪኝ ካልፈለግሽ ፈግጪው ተቀምጠሽበት ከምትደፈጥጪው
telegramየማይፈወስ ድዉይ የማይመለስ ጊጉይ
telegramለሰው ልጅ ከሚያበሉ ለውሻ ልጅ ያብሉ
telegramእንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ
telegramደመና ለዝናብ ድግስ ለሆዳም
telegramእየፈለገው እወቀኝ እወቀኝ ብሎ መጣ
telegramቡዳ በወዳጁ ይጠናል
telegramያበረ ወገኑን አስከበረ
telegramለነገረኛ ሰው ጀርባህን ስጠው
telegramዞሮ ዞሮ የዶሮ አንገት ከማሰሮ
telegramያባያ እናት አትታረድም
telegramለብልህ አይነግሩ ካልጠየቀ በስተቀር
telegramሴት የላከው ፓርላማ ይገባል
telegramከኛ ወዲያ ፉጨት አፍ ለማሞጥሞጥ
telegramበመስከረም ሊያብድ ያለ ክረምቱ ላይ ጨርቁን ይጥላል
telegramዝባድን ከውሻ እምነትን ከባለጌ አትሻ
telegramትጸድቅ ትኮነን ቢለው ቆይ መክሬ አስታውቅሀለሁ አለ
telegram