በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1381–1400 እያሳየ
ቅምሙ የበዛበት ወጥ አይፋጅ አይኮመጥጥ
telegramእንደ በሶ አንቆ እንደ እርጉዝ አስጨንቆ
telegramእወቁኝ ደብቁኝ
telegramፈሪ እንዳይሉኝ አንድ ገደልሁ ጀግናም እንዳይሉኝ አልደገምሁ
telegramዘንጋዳ የገለበጠ አባቱን የገላመጠ
telegramለማያውቅ ፎገራ ዱሩ ነው
telegramእንጀራ ለራብ ድንጋይ ለካብ
telegramያልታደለ ከንፈር ሳይሳም ያረጃል
telegramየቀበጠ እንትን ቅቤ ቀቡኝ ይላል
telegramእንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ
telegramነገር ከግቡ ጋሻ ከእንግቡ
telegramየምትነቃነቅ ግንድና የምትስቅ ሴት ልብ ሩቅ ነው
telegramሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ ነው
telegramያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሸክላ ነው
telegramየሚስት መናኝ የእናት አገር ለማኝ
telegramዝንብ ሳይቅሙ ዝግን አይቅሙ
telegramቀን በበቅሎ ማታ በቆሎ
telegramለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ
telegramየናት ሆድ ዥንጉርጉር
telegramውሀ ምን ያስጮኸዋል ድንጋይ
telegram