በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1441–1460 እያሳየ
ሽሮ ቢደነፋ እንጀራ እስኪቀርብ ነው
telegramለሰው እንግዳ ላገሩ ባዳ
telegramዝናብና ልጅ ሲጠሉት ያከብር
telegramዶሮና ቀበሮ ተገናኝቶ ጓሮ
telegramሆዱን ያለ ሆዱን ተወጋ
telegramውስጥ ውስጡን ድመትም አውሬ ነች
telegramዝሆን እንሆ ፍለጋው ወዴት
telegramድሀ ሲንቀባረር ያለቀሰ ይመስላል
telegramሁለት ሞት መጣ ቢለው አንዱን ግባ በለው አለ
telegramላለው ቅንጭብ ያረግዳል
telegramላላወቀው ፎገራ ዱር ነው
telegramያተር ክምር የጭሰኛ ክብር
telegramእጸድቅ ብዬ ባዝላት ተኝታ ቀረች
telegramለጥልና ለዳኛ ያለው ገንዘብ አፋፍ ይቆያል
telegramዳገት ሲወጡ ጥግ ጥጉን ዳቦ ሲበሉ ልብ ልቡን
telegramዶሮ እኔ ባልበላው ጭሬ አላፈሰውም ወይ አለች
telegramተቁመቱ ማጠር የልቡ መጠጠር
telegramሁሉም ከኋላው ያገኘዋል እንደስራው
telegramያጓኑት ድንጋይ ተመልሶ ራስን ይመታል
telegramቁመቷ ቢያጥር እንደ ድምብላል ውዷ ክፉ ነው ይደበልላል
telegram