በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1801–1820 እያሳየ
ሁለት ጊዜ በላህ ተፋህ
telegramየምትጠላው ሰው ፈሱ እሆዱ ውስጥ ሳለ ይሸታል
telegramለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን
telegramደግ ሳይበላ ክፉ ይመራ
telegramሁለተኛ ጥፋት ቆሞ ማንቀላፋት
telegramተተያዙ ብዙ ነው መዘዙ
telegramድሀ ካልሰራ ዶሮ ካልጫረ
telegramዳኛ የፈረደበት መርከብ የተሰበረበት
telegramተጋፊ ውሀ አሻቅቦ ይፈሳል
telegramደም ተበክለህ ዝንብን አትጥላ
telegramተማሪና ዶሮ በሞቱ ክቡር ነው በቁመናው እራቱ ጥሬ ነው
telegramደህና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ
telegramልግመኛ አጋዥ ብታገኝ መጅ ደበቀች
telegramቀባሪ በፈጣሪ
telegramእንዳትበላ ለጎሟት እንዳትሄድ ቀየዷ ት
telegramነገር ሲበዛ ይሆናል ዋዛ
telegramሆዱን የወደደ ማእረጉን ይጠላል
telegramእጅ ላፍ ሚዛኑ ነው ባፍ የገባ ለእጅ ሀይሉ ነው
telegramእኔ እውነት እናገራለሁ ሌላውን አስኮንናለሁ
telegramየቀን ጠማማን ሚዳቆ አትዘለውም
telegram