Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 201–220 of 3,328 proverbs
ለመከራ የጣፈው ቢነግድ አይተርፈው
telegramልትደርቅ የደረሰች ምንጭ ጭልጭል ትላለች
telegramያንድ ሰው ፍቅር ባንድ እጅ እንደማጨብጨብ ያለ ነው
telegramእሪ በከንቱ ማን ሊሰማ ነው ጩኸቱ
telegramሸማ በየፈርጁ ይለበሳል
telegramየማይበላ የለም የማይጠግብ ባሰ
telegramድሀ የሚበላው እንጂ የሚከፍለው አያጣም
telegramየላም ወተቱን የጌታ ከብቱን
telegramቀን ካልለቀሙ ሌት አይቅሙ
telegramድሀ ከርሻ ዳቦዬን ለማንሻ
telegramያልዘራውን የሚበላ ዝንጀሮ ነው
telegramለካህን ጥምቀት ለገበሬ ግንቦት
telegramእጄ ከበትር አፌ ከነገር
telegramየተገነዘች ነፍስ የተለጎመች ፈረስ
telegramይህ ሁሉ ከርከሬሻ ባንቺ የተነሳ
telegramቅናት ያደርሳል ከሞት
telegramየሀር ገመድ የበቅሎ ክበድ
telegramባሏን እጎዳው ብላ እንትኗን በእንጨት ወጋች
telegramየፋቂ ሰነፍ አንዱን ሳይፍቅ አንዱን ይዘፍቅ
telegramየወጣ ቢገባ የገባ ይወጣል
telegram