Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 181–200 of 3,328 proverbs
ዳኛ ለዳኛ ያወርሳል ጉም ተራራ ያለብሳል
telegramይህች ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም
telegramከባቄላ አይጠፋም ዲቃላ
telegramታሳጭ መካሪ ይሻላል
telegramከሰው ቀለብላባ ከመሬት ገብጋባ
telegramእንጃ በሰማያት በምድርስ የለም ምክንያት
telegramበሽታውን የደበቀ ተፋተሽ
telegramተራራ ለጥናት ውሀ ለጥማት
telegramየባሰ አለና አገርህን አትልቀቅ
telegramምን ቢያርሱ እንደጎመን አይጎርሱ
telegramየሴት ዘበናይ የፊትዋን እንጂ የኋላዋን አታይ
telegramፈሪ ካልጋ ላይ ወድቆ ይሞታል
telegramንጋትና ጥራት እያደር ይታያል
telegramለማኝ አያማርጥም ማር አይኮመጥጥም
telegramየልጅ ፍሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ
telegramያልተገላበጠ ያራል ያለ ይበዛል አለ ወፍጮ
telegramተይዞ ከመለማመጥ አርፎ መቀመጥ
telegramለፍየል ህመም በሬ ማረድ
telegramተዳኛ ተሟግቶ ላያደማ ተዋግቶ
telegramንጋትን አውራ ዶሮ ያውቃል ወፍ ያረጋግጣል
telegram