Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 221–240 of 3,328 proverbs
እየቆረጣችሁ አንበሳውም ሄደ ነብሩም ሞተላችሁ
telegramጅብ እሰር ብሎ ተሰሮ ገባ
telegramየጨዋ ልጅ ሁሉ አርግዟል በሆዱ
telegramሸማኔ በመኑ ጠይብ በከሰሉ
telegramካልበሉበት ደጀ ሰላም ከበሉበት ቤት ነው
telegramእድል ተርታውን እጣ ፈንታውን
telegramቀን አይጥለው የቀለም ሰረገላ አያሰናክለው
telegramየምመክተው ጋሻ የምጠጋበት ዋሻ
telegramየእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል
telegramኑሮ በዘዴ አቶ ዘወልዴ
telegramቅማል ከአካላት ምስጢር ከቤት
telegramንገስ ቢሉት ሳልዋጋ አልነግስ አለ
telegramያንድ ሰው ነገር ሰምተህ አትፍረድ
telegramሴት የላከው ምልክቱን አይረሳም
telegramያልበላ ዳኛ አያሟግት ያልጠጣ እንግዳ አያጫውት
telegramኑሮ በዘዴ ጾም በሁዳዴ
telegramያለ ጎተራ ደረባ ያለልብስ ካባ
telegramከአብሮ አደግህ ጋር አብረህ አትሰደድ
telegramለጥርጣሬ ምንጣሬ
telegramባል ሳይኖር ውሽማ
telegram