Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2181–2200 of 3,328 proverbs
ለራስ ከበጁ አይታጡ ደጁ
telegramካንጀት በላይ ፍቅር እያደር ያቃቅር
telegramለይቶ እንደፈፋ አንጓሎ እንዳረፋ
telegramያላወቁ አለቁ
telegramያስረ ይፈታል የሰጠ ይረታል
telegramለራሱ አያውቅ ጠንቋይ መድሀኒቱ ላዋይ
telegramየሚፈታ ከተማ አዋጅ ቢነግሩበት አይሰማ
telegramለተባባሰው ማጭድ አታውሰው
telegramሁሉ ቢናገር ማን ይሰማል
telegramእንደ ወይን መልምዬ እንደ እንጨት ተክዬ
telegramዳኛ ቢያዳላ በዳኛ አህያ ቢያጋድል በመጫኛ
telegramየማይተማመኑ ባልንጀሮች በየወንዙ ይማማላሉ
telegramዶሮ ከቤት ውላ ዝናብ ይመታታል
telegramዝናብ ከደመና ነገር ከዋና
telegramያገባሽ ይፈታሻል ወዮለት ለወለደሽ
telegramወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያው ቂጥጥ
telegramነገር በቀጠሮ ዘፈን በከበሮ
telegramያጓኑት ድንጋይ ተመልሶ ራስን
telegramእንጀራ ይጋግሩዋል እማድ ቤት መላ ያማክሩዋል ለሴት
telegramተናት ቀን ይሻላል
telegram