Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2261–2280 of 3,328 proverbs
የማይዘልቅ ማህበር በጠጅ ይጀመራል
telegramስጋው ያሳማ እንኳን ለበላው ለሰማው ገማ
telegramለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ
telegramየተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ
telegramተስፋ ያልቆረጠ መነኩሴ ምናኔ ሲሄድ ሴቲቱን ይሰናበታል
telegramሀብታም ሲወድቅ ከሰገነት ድሀ ሲወድቅ ከመሬት
telegramየገበያ ሽብር ለሌባ ሰርጉ ነው
telegramሁለቱን የተመኘ አንድም አላገኘ
telegramለማእበል ወደብ ለነፋስ ገደብ የለውም
telegramታሳጭ ማራኪ ይሻላል
telegramተስፋ መስጠት እዳ መግባት
telegramለሞኝ ሰኔ በጋው መስከረም ክረምቱ
telegramድርብርብ እንደ ደጋ ንብ
telegramየጫማ ጠጠርና የእንጀራ ልጅ እያደር መቆርቆሩ አይቀርም
telegramለሀብት መትጋት ሰውነትን ያከሳል ገንዘብን ማሰብ እንቅልፍ ይነሳል
telegramቀስ በቀስ አባይም ዝናብ ይሆናል
telegramያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል
telegramዘመድና ሚዛን ከወገብ ይይዛል
telegramዞሮ ዞሮ እራቱ ጥሬ
telegramሲሰርቀኝ ያየሁትን ቢጨምርልኝ አላምነውም
telegram