Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2241–2260 of 3,328 proverbs
የሞተ አይከሰስ የፈስስ አይታፈስ
telegramያለ ፍርድ ማሰር በፈጣሪ ማማረር
telegramየወረቀት ላይ ነብር የተግባር ስንኩል (አንሁን)
telegramውል አያወላውል ምላት አያሻግር
telegramሀሰት ነገር ክፉ ገሀነም እሳት ትርፉ
telegramየምናውቃትን ክምር በድባብ ሸፈኑዋት
telegramነብር ቢያንቀላፋ ዝንጀሮ ጎበኘው
telegramእዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል
telegramዝንጀሮና ጥዋ ካፉ ነው የሚያዝ
telegramይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም
telegramዘጠኝም ቢታለብ ለኔ ያው ገሌ ነው
telegramያንበሳ ኮርዲዳና የጨዋ ልጅ ሞግዚት ከመሆን ይሰውርህ
telegramእንጨት ካልነሱት እሳት አይጠፋም
telegramዝምታ ራሱን የቻለ መልስ ነው
telegramስብ ሊያርዱ ጉፋያ ይነዱ
telegramድንኳን ገልጦ ዙፋን አጊጦ
telegramደወል ላንበሳ ባማረለት ታዲያ ማን ይሰርለት
telegramያገርን ሰርዶ ያገር በሬ ያወጣዋል
telegramነገር ቢበዛ ባህያ አይጫንም
telegramፍየል በልታ በበግ አሳበበች
telegram