Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2281–2300 of 3,328 proverbs
ቀለም ሲበጠበጥ ብርእ ቅረጹልኝ
telegramወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ ስጡት አመልማሎ ይፍተል እንደናቱ
telegramለችግር የፈጠረው ቢነግድ አይተርፈው
telegramንጉሱ በድንኳናቸው እኔ በጎጆዬ ንጉስ ነን አለ ድሀ
telegramየወደደና የአበደ አንድ ነው
telegramጽዋ በተርታ ስጋ በገበታ
telegramየልጅቷን ስጋ በእናቷ ቅቤ
telegramልግመኛን መምከር ውሀ በወንፊት ማኖር
telegramያገር እድር ለንጉስ ያስቸግር
telegramየነብርን ጭራ አይዙም ከያዙም አይለቁም
telegramእግር የላት ክንፍ አማራት
telegramዝምታ ወርቅ ነው መናገር ብር ነው
telegramእንደ ሳር ነጭቶ እንደ ውሀ ተጎንጭቶ
telegramእድሜና ቁረንጮ ተበጣጥሶ ያልቃል
telegramከማትረባ ጉልበት በህግ አምላክ ይሻላል
telegramየፍጅት ወራት እሳት በወንፊት
telegramሂድ አትበለው እንደሚሄድ አርገው
telegramሁሉ አማረኝን ገበያ አታውጣት
telegramስራ ያጣ መነኩሴ የምርጫ ቅስቀሳ ጀመረ
telegramሀብታም በገንዘቡ ይኮራል ድሀ በጥበቡ ይከብራል
telegram