Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2301–2320 of 3,328 proverbs
እንኳን እናቴ ሙታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል
telegramያልተማረ ዋናተኛ ከዳኛ ፊት እንቢተኛ
telegramልፋ ያለው ሊስትሮ እግር ስር ይውላል
telegramሹመት የለመደ ወንዝ ዳር ይወርዳል
telegramየልመና በሬ ትክክል አይሄድም
telegramቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል
telegramበዘጠና ገዝቶ በዘጠና መሸጥ ትርፉ እንዘጥ እንዘጥ
telegramያልወለደ አይነሳ የሽምብራ ማሳ
telegramእገሌን ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ
telegramጸሀይ ብልጭ ወፍ ጭጭ ሲል
telegramያገር እድር ጦም ያሳድር
telegramሀብታም ሊሰጥ ደሀ ምርጥ ያወጣል
telegramዘጠኝ ጠጥቶ አስረኛውን የወደደ በሙሉ ነደደ
telegramትንሽ ሽሮ ባገኝ ጨው የለኝም እንጂ ተበድሬ ወጥ እሰራ ነበር
telegramየበላና የተደገፈ ወድቆ አይወድቅም
telegramሁል ጊዜ ከመደንገጥ አንድ ጊዜ መሸጥ
telegramልጅ ያቦካው ለእራት አይሆንም
telegramተጋፊ ውሀ ሽቅብ ይሄዳል
telegramያልወለድኩት ልጅ አባባ ቢለኝ ሆዴን ባርባር አለኝ
telegramውሻ በቀደደው ድመት ተከተለች
telegram