Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2341–2360 of 3,328 proverbs
ለሰበበኛ ቂጥ መረቅ አታብዛበት
telegramየልብህን ቢያናግሩህ አለ እዳ ቢለቁህ
telegramለንጉስ ያልረዳ ከባህር ያልቀዳ
telegramሰው አለወንዙ ብዙ ነው መዘዙ
telegramከምኔው ሞትሽና አፈር አፈር ሸተትሽ
telegramሴት የላከው ጅብ አይፈራም
telegramድሀን ፈርቼ ደጄን በቀን ዘግቼ
telegramተርጅናና ተሞት ቢሸሹ አያመልጡ
telegramከዘላለም ፈስ ያንድ ቀን ቅዘን ይሻላል
telegramእንጀራ ያለወጥ ቤት ያለ ሴት ከብት ያለበረት
telegramዘገየች ከረመች ቆይታ መጣች
telegramለወዳጅና ለአይን ትንሽ ይበቃዋል
telegramወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተገነደሰ እንደ ሙቀጫ
telegramሆድ የኔ ነው ሲሉት ቁርጠት ሆኖ ይገድላል
telegramዶሮ ጭራ ማረጃዋን አወጣች
telegramየለመደ እጅ ጆሮ ግንድ ያስመታል
telegramየፈላ ጠጅ የደረሰ ልጅ
telegramየልጅ ፍቅር የሴት ከንፈር እናትን አያስቀብር
telegramየፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል
telegramያንዱ አገር መልከኛ ላንዱ አገር ገባር ነው
telegram