Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2381–2400 of 3,328 proverbs
የመታሰር ምልክቱ መጋዝ የመዳኘት ምልክቱ መያዝ
telegramይማሩኝ እያልክ ከምትታማበት አትገኝ
telegramያህያ ፍለጋና የጥሬ እራት በግዜ ነው
telegramየሚያልፍ ቀን የማያልፍ ስም ያወርሳል
telegramየፍየል ጅራት ከብርድ አያድን እፍረት አይከድን
telegramታጥቀህ ታገል እንዳትንገላታ አስተውለህ ተሟገት እንዳትረታ
telegramተከብሮ ያደርጋል ደንቆሮ
telegramፈጭታ የነበረች ላመልማሎ ኮራች
telegramየማይቀርልህን እንግዳ አጥበቀህ ሳመው
telegramለሰው ብሎ መሞት አምላክነት ያሻል
telegramእንዳዩ መጉረስ እድህነት ያደርስ
telegramለአይነ ስውር መስተዋት
telegramባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳሉ
telegramሰኔ መቃጠሪያ ህዳር መገናኛ
telegramለአንተ ያለውን እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላውም
telegramንጉስ የፈረደበት መርከብ የተሰበረበት
telegramክፉ ባይኖር የመልካም ዋጋ አይታወቅም
telegramይሰጠኝ መስሎ ሊሸጠኝ
telegramያንጎርጓሪ ጉልበት የተራጋጭ ወተት
telegramየመኮንን ልጅ አዘን ቢነግሩት አደን
telegram