Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2481–2500 of 3,328 proverbs
ሹመትና ቁመት አይገኝም በምኞት
telegramታዝበው ሲጠሉህ ታዝበው ይወደዱህ
telegramያለ መሰረት ቤት ያለ ትምህርት እውቀት የለም
telegramያልሳሉት አይላጭ ያላዩት አይቆጭ
telegramያንዱ ነገር ላንዱ የእንጀራ ልጁ ነው
telegramከበሮ በሰው እጅ ታምር ሲይዙዋት ታደናገር
telegramበየወንዙ ሀሌ
telegramፈጥኖ መስጠት በኋላ መጸጸት
telegramየማያዋጣ ባል ቅንድብ ይስማል
telegramለልደት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ
telegramኑሮ ቢያምርህ ችላ ጥጋብ ቢያምርህ ባቄላ
telegramሰውየው ውሀ ሲወስደው እኔም ወደ ቆላ እወርዳለሁ ብዬ ነበር አለ
telegramወረቱን የተቀማ ነጋዴ ዋግ የመታው ስንዴ
telegramትንሽ ሰው ትንሽ ነው
telegramቶሎ ቶሎ ቢቆጡ አብረው አይቀመጡ
telegramሺ አውል ሲሞት ሺህ ይሙት
telegramቢዋደዱ ጾም ገደፉ ቢጣሉ ተዋረፉ
telegramሀብታም ለሀብታም ይጠቃቀሱ ድሀ ለድሀ ይለቃቀሱ
telegramትንሽ በመናገር እውነት ትከበር
telegramቂልን ድንጋይ ተማትቶ ጌታና ሎሌ ተሟግቶ የማይሆን ነው ከቶ
telegram