Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2941–2960 of 3,328 proverbs
ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላል
telegramእግዜር በመለኮቱ ጎልማሳ በሚስቱ
telegramየዋኘ ይሻገራል የሰራ ይከብራል
telegramቅንነት ለነፍስ መድሀኒት
telegramሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት
telegramእንደ አይን ፈሪ እንደ እግር ደፋር የለም
telegramጳጉሜ ሲወልስ ገበሬ ጎተራህን አብስ
telegramንጉስ የቆረጠው እጅ ካለ ይቆጠራል
telegramለተራበ ግብር ለተበደለ ነገር
telegramሆዴ ኑር በዘዴ
telegramየወንድ አልጫ እንዶድ ሙቀጫ
telegramእውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው አይጣላም
telegramለመሆኑ ሳይሆን እንዴት ይሆናል ቢሆን
telegramይመስል አይመስል የጠይብ እጅ ተከሰል
telegramከኔ ከወሰድሽው ተቀምጠሽ ልበሽው
telegramዱላ የሚጠላው ሸክላ ብቻ ነው
telegramለእውር ዝማሜ ለመላጣ ጋሜ
telegramያውቃል ብሎ ያሟል ያምራል ብሎ ይሸልሟል
telegramነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይኮርታል
telegramንጉስ ቢቆጣቀስ ብለህ ውጣ
telegram