Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 3121–3140 of 3,328 proverbs
ቀላጅ የሰይጣን ወዳጅ
telegramሁለተኛ ግፌ ጫንቃዬን ተገርፌ ልብሴን መገፈፌ
telegramየማታ ማታ እውነት ይረታ
telegramለተሾመ ይመሰክሩለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል
telegramበአደባባይ ወተት በቤት ውስጥ ጉጠት
telegramሴት ከጠላች በቅሎ ከበላች አመል አወጣች
telegramሽታና ግማት ላልሰማ ማውራት
telegramየሽማግሌ ፍቅር እና የክረምት አበባ አንድ ነው
telegramጀምበር ሳለ እሩጥ አባት ሳለ አጊጥ
telegramእንጨት አይሸከሙም ላመድ አሮጊት አያገቡም ላትወልድ
telegramተመርቄያለሁ ብለህ ከተረገመ አትዋል
telegramቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል
telegramየባሪያ ደግ የቁልቋል ዘንግ የለውም
telegramውሻ በሰፈሩ ጅብ ነው
telegramየሴት እንግዳ የመርፌ ጎዳ
telegramየማያበድር ደመና የማይመልስ ቀማኛ
telegramቁርጥ ያጠግባል ተስፋ ያታልላል
telegramየናት ሆድ ዥንጉርጉር ወላጅ ቀይና ጥቁር
telegramወንድ ከዋለበት ከብት ከተስማራበት
telegramለሞፈር ቆራጭ እርፍ አይታየውም በግላጭ
telegram