Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 3261–3280 of 3,328 proverbs
ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል
telegramያገርህ ዱር ፍራትን ያስወግዳል እንጂ ከሞት አያድንም
telegramበጋለሞታ ቤት ሁሉ ይጣላበት
telegramቀስ እንዳይፈስ
telegramለምክንያት ምክንያት አለው
telegramስራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል
telegramሹምና ጥጥ እያደር ይከዳል
telegramእግርህን ለጠጠር ደረትን ለጦር
telegramዘመድ ከዘመዱ አህያ ካመዱ
telegramከኛ ወዲያ ጎራሽ እህል አበላሽ
telegramያበደ ለኑሮው የፈረደ ለጉሮሮው
telegramእያየህ ተናገር እየዋኘህ ተሻገር
telegramውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል
telegramየማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል
telegramልጅ ቢያኮርፍ ቁርሱ እራት ይሆናል
telegramሞት ቢዘገይ ሲኦል ስለሞላ ነው
telegramየአሳ ግማቱ ከወደ አናቱ
telegramያልጫ ድንፋታ እንጀራ እስኪቀርብ ነው
telegramሆዴ በጀርባዬ ቢሆን ገፍቶ ገደል በጣለኝ
telegramእጁን በሰንሰለት እግሩን በብረት
telegram