Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 3281–3300 of 3,328 proverbs
ዘፈን በበገና ነገር በዋና
telegramዘር ከበረከት ትውልድ ከምርቃት
telegramተመመራመር ይገኛል ቁምነገር
telegramለምን ላለው ፈጣሪ አለው ጠጅ ለሌለው ውሃ አለው
telegramተናካሽ ውሻ የጅብ መደገሻ
telegramከዘመድ አጠገብ የተዳረች ልጅ ትዳር አትይዝም
telegramነገር ከእጅ ይገኛል
telegramነገር ከስሩ ውሀ ከጥሩ
telegramገለፈንት የሴት ጋለሞታ
telegramድሪያ የዝሙት ዋዜማ
telegramዶሮና ቀበሮ ተገናኝተው ጓሮ
telegramዘላለም ከመፍሳት አንዴ መቅዘን
telegramተናግሮ ከመጨነቅ የቀልቀሎዬን አፉን እንቅ
telegramለጥቅምት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ
telegramየማያበላ ቢገላምጥ አያስደነግጥ
telegramተስፋ ርቆ የተሰቀለ ዳቦ ነው
telegramያመኑት ፈረስ ጣለ በደንደስ
telegramለወዳጅ የማር ወለላ ለጠላት አሜኬላ
telegramየማይደርሱበትን አያኩም
telegramነብር የሞተ እለት ፍየል ልጅዋን ትድራለች
telegram