Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 3241–3260 of 3,328 proverbs
ስጋው ያሳማ ከበላው የሰማው ገማ
telegramያፍላ የለው ቀፋፋ
telegramላም ቀንዷ አይከብዳትም
telegramላም ሲበዘበዝ ጭራዋን ያዝ
telegramበእውሮች ከተማ አንድ አይና ንጉስ ነው
telegramዝም ብትል ባትከበርም ችላ ትባልበታለህ
telegramየሴት መጠጥ ደፋር የወንድ አይን አፋር
telegramየመንገድ ዳር እሸት ባል የሌላት ሴት
telegramየማይሰማ ሰው ልቤን አፈረሰው
telegramየሎሌ አልቃሽ የሴት ቀዳሽ
telegramዛፎች ቢጠፉ ቁጥቋጦች ተሰለፉ
telegramችኩል ቅቤ ያንቀዋል
telegramዶሮ ጭራ መታረጃዋን አወጣች
telegramእየፈጩ ጥሬ
telegramያወቀ ናቀ
telegramፍቅርና ጉርሻ ካላስጨነቀ አያምርም
telegramንብ ሲሰማራ አጥሩን ተመልከት
telegramእንደ ቆጫት ተነስታ የሰው ለቅሶ አጠፋች
telegramቀንዱ ሰማይ ጠቀስ ጭራው ምድር አበስ
telegramፈረስ ጥሎ ይደነግጣል አህያ ጥሎ ይረግጣል
telegram