Proverbs

Explore thousands of Amharic proverbs.

Showing 441–460 of 3,328 proverbs

441

በጅብ ቆዳ የተሰራ ከበሮ ቅኝቱ እንብላው እንብላው ነው

telegram
442

ድል በመታደል ሙያ በመጋደል

telegram
443

ስምህ ማነው ላገር አይመች ማን አወጣልህ ጎረቤቶች

telegram
444

ዘመደ ብዙ ጠላሽ ቀጭን ነው

telegram
445

ይህ እንግዳ ቸኮለ ሊያድር ነው መሰለኝ

telegram
446

ያባት ያምራል የባእድ ያኖራል

telegram
447

ያንበሳ ልመና ጋማ ይዞ ነው

telegram
448

ድሀ ውሃውን ጠጥቶ እሳቱን ይሞቃል ሀብታም ስለገንዘቡ ይጨነቃል

telegram
449

ድሀ በጉልበቱ ባለጸጋ በሀ ብቱ

telegram
450

የእናት ልጅ የሌለው አይበላ ሽሮ የሌለው ምንቸት አይፈላ

telegram
451

ታጉል ጉልበት እዩልኝ ስሙልኝ ማለት

telegram
452

የምትመክተው ጋሻ የምትሰወርበት ዋሻ

telegram
453

ነገር ቢሳሳት ከጥንቱ ሰይፍ ቢመዘዝ ካፎቱ

telegram
454

ሀይማኖቱ ከጅማት ጉልበቱ ከብረት የጠና

telegram
455

ደረስሁ ልጅ ፈላሁ ጠጅ

telegram
456

ሞኝና ወረቅት የያዘውን አይለቅም

telegram
457

ድሀ ሲቆጣ ከንፈሩ ያብጣል መንገዱን ያሰልጣል

telegram
458

የመነነ ከዱር የሞተ ከመቃብር

telegram
459

ኩላሊት ካላየ አይን አያይም

telegram
460

ዳዊትን ያህል መዝሙር ጨለማን ያህል ጥቁር (የለም)

telegram