Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 421–440 of 3,328 proverbs
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው
telegramወርቅ የጫነች አህያ ስትገባ የማይፈርስ ግርግዳ የለም
telegramእውነተኛ ሚስት ባሏን ትወዳለች
telegramየማያድግ ልጅ ቅዘን ይበዛዋል የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል
telegramሚስት ፈትቶ ካማት መቀለብ በእንፉቅቅ መሄድ
telegramያባት እዳ ለልጅ ያፍንጫ እድፍ ለእጅ የወፍጮ እዳ ለመጅ
telegramመንገድ ካገር ልጅ ምክር ከጨዋ ልጅ
telegramፊት ያሞጠሙጧል ኋላ ያፏጩዋል
telegramካረጁ አይበጁ
telegramውሀ ለሚወስደው ሰው በትርህን እንጂ እጅህን አትስጠው
telegramየቃመ ተጠቀመ ያልቃመ ተለቀመ
telegramየምትኮነን ነፍስ ጎረቤት ያውቃታል
telegramየዘመድ ጥል የስጋ ትል
telegramለመነኩሴ መልካም ሎሌ
telegramቆሎ ለዘር እንዶድ ለድግር አይሆንም
telegramለወሬ ሞትሁ ለእህል ሰለፍኩ
telegramዶሮ ጭራ የምታወጣው ምስጢር
telegramያመል ትንሽ ይጥላል በጭራሽ
telegramሀብታም በከብቱ ድሀ በጉልበቱ
telegramሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ
telegram