Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 821–840 of 3,328 proverbs
ጸሀይ ያየውን ሰው ሳያየው አይቀርም
telegramተናካሽ ውሻህን ተዋጊ በሬህን እሰር
telegramዶሮ ቢጠፋ ከቤቱ መነኮሰች እናቱ
telegramየወረት ውሻ ስሟ ወለተኪሮስ
telegramዝናብ ዘነበ ቢለው ከደጅህ እየው
telegramጠንቋይ ለራሱ አያቅም
telegramእንደ አባት ስቆ እንደ ንጉስ አውቆ
telegramጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል
telegramየምትለብሰው የላት ሻንጣ ቆለፈች
telegramትምሀርት የማያልቅ ምርት
telegramመልካም ባል መጥፎ ሴት ይገራል
telegramየወደቀ ዛፍ መንገዱን ዘጋ
telegramለራት የማይተርፍ ዳረጎት
telegramውሀ ላነቀው ባለቤቱ ላላወቀው መድሀኒት የለውም
telegramነገር የሚከረው ጎንጓኙን ሲያገኝ ነው
telegramፈረስና ገብስ ያጣላል
telegramሎሚ ቢያብብ ቢኖርና መልካም ሽታ ቢሰጥ መኮምጠጡን አይተውም
telegramየጥንት ወዳጅክን በምን ሽኘኸው በሻሽ አዲሱ እንዳይሽሽ
telegramዳኛን ቢንቁ የተያዘ እህልን ይወቁ
telegramጅብን ሲወጉ በአህያ ይጠጉ
telegram