Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 81–100 of 3,328 proverbs
ዘመነ ግልምቢጥ ውሻ ወደ ሰርዶ አህያ ወደ ሊጥ
telegramተኩሶ ጣለ ወጋ ነቀለ
telegramየሌሊት ግስገሳ የቀን ዘለሳ
telegramደሞዝተኛ አርፈህ ተኛ
telegramለማይሰጥ ሰው ስጡኝን ማን አስተማረው
telegramቀን እንደተራዳ ሌት እንደ ግርግዳ
telegramነገር ከመጀመሪያው ውሀ ከመሻገሪያው
telegramሽማግሌ ካለበት ነገር አይሰረቅ ጎበዝ ካለበት በትር አይነጠቅ
telegramውሀና ገደል እያሳሳቀ ይወስዳል
telegramሊወጋ የመጣ ጌታዬ ቢሉት አይመለስም
telegramየተመረረ ድሀ ይገባል ከውሀ
telegramሀኪሞች እስኪመካከሩ በሽተኛው ይሞታል
telegramእዳሪ ሳያወጣ የበላ እዳውን ሳይከፍል ጎታውን የሞላ
telegramእጅ እያጠቡት ያድፋል ልጅ እየነገሩት ያጠፋል
telegramበቅርብ ያለ ጠበል ልጥ መንከሪያ ይሆናል
telegramፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ
telegramምላጭ ቢያብጥ በምን ይበጡ ውሀ ቢያንቅ በምን ይውጡ
telegramጆንያን ያቆመው እህል ነው
telegramያናጢን ልጅ ጅብ በላው የላጭን ልጅ ቅማል ፈጀው
telegramየጅብ ችኩል ቶሎ ያፏጫል
telegram