Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1181–1200 of 3,328 proverbs
የጨረቃ ንጋትና የእውር ሞት አይታወቅም
telegramቀን ባጀብ ሌት በዘብ
telegramያልተነካ ግልግል ያውቃል
telegramይሉኝታ የራስ አሊን ቤት ፈታ
telegramደፋርና ጭስ ምን ያመጣሉ
telegramመልከ ጥፉ በስም ይደግፉ
telegramለድሪ ያሉት አንገት ለአሸንክታብ
telegramካንቺ የተሻለች ሴት ባላገኝ ሌላ እንዳታገቢ ጠብቂኝ
telegramለሙት የለው መብት
telegramፈረሱም ይኸው ሜዳውም ይኸው
telegramውሻ በበላበት ይጮሀል
telegramእዳሪ ያረሰ ለልጁ አጎረሰ
telegramውሀ መልሶ ውሀ ቀልሶ
telegramለአፉ ለከት የለውም
telegramደሀ ሰው ዶሮ ካረደ ከሁለት አንዳቸው ቢታመሙ ነው
telegramየምትታጠቀው የሌላት የምትከናነበው አማራት
telegramያረረበት ያማስል
telegramየመጠጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም
telegramያለአዋቂ ተራች የራሱን አመልካች
telegramይሉሽን ባልሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ
telegram