Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1301–1320 of 3,328 proverbs
እያየኋት የምታስቅ ሚስት አገባሁ
telegramከአህያ የዋለች ጊደር ለከፋ ጀመረች
telegramእጣ ያስታርቃል ሙግት ያዳርቃል
telegramሞት ቢዘገይ ነው የምሄደው
telegramልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ
telegramነገር ካንሺው ስጋ ከጠባሺው
telegramሺ በመከር አንድ በወረወር
telegramለዳርቻው ሲሳሱ መካከሉን ተነሱ
telegramደብተራና ተማሪ ሰናፊልና ሱሪ
telegramሴት ማገዶ ሲቸግራት ምሰሶ ትነቅላለች
telegramከመቶ ሀምሳ ዳዊት የልብ ቅንነት
telegramየሀምሌ ብራ የባልቴት ወብራ
telegramእኔ እበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ
telegramለሆዳም ሰው ማብላት ውቅያኖስን ለመደልደል መቃጣት
telegramንጉሱ ከሾመው ማረሻ የሾመው
telegramይወደዋል ካሉ ይመክሩዋል ይወልደዋል ካሉ ይመስሏል
telegramእንዳልተወው ወለድኩ እንዳልሰው ነደድኩ አለች ላም
telegramድሀ ከንቡ ይዳራ
telegramደጃፉን ጥሎ በጓሮ ይመጣል
telegramዱላን ይዞ ሌባን መጠየቅ
telegram