Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1281–1300 of 3,328 proverbs
ያንዱ ላም ወተት ያንድ እርሻ እሸት
telegramለቁንጫ ለምጽ ያወጣል
telegramነገርም ይበረክታል ባለጋራም ይታክታል
telegramታሪክን የረሳ ስህተት መድገሙ አይቀርም ይባላል
telegramሲቸኩሉ የታጠቁት ለወሲብ አይመችም
telegramደብተራ የዘኬ ጎተራ ዘኬውን ሲቋ ጥር አነቀው ነብር
telegramተማክሮ የፈሱት ፈስ አይገማም
telegramዝንጀሮ የራሷን ጠባሳ ሳታይ በባልንጀራዋ ሳቀች
telegramእያለው የማይከፍል ጭኖ የማያደላድል
telegramለተረታው ያበደረ እሳት ጨመረ
telegramያለበት ይብላላበት
telegramነገር በዋስ እህል በነፋስ
telegramይታደሏል እንጂ ይታገሏል
telegramፍየል ላምስት ዶሮ ለባልና ለሚስት
telegramየሆድ ምቀኛ አፍ ነው
telegramደፋርና ጭስ መውጫ ቀዳዳ አያጣም
telegramለድህነት የፈጠረው ቢነግድ አያተርፍም
telegramእንግዳ ሲያዘወትር ቤተሰብ ይሆናል
telegramያምላክን ነገር ምኑን አውቀሽው ወይ እኔ እበላው አንቺ አርመሽው
telegramብቀጥንም ጠጅ ነኝ
telegram