Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1641–1660 of 3,328 proverbs
ያልተረታ አይረታ ያልጠገበ አይማታ
telegramኖረሽ አልጠቀምሽን ሞተሽ አለቀቅሽን
telegramላመት ልብስ ለእለት ጉርስ
telegramላንተ መምከር ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው
telegramሹም ለሹም ይጎራረሳል ድሀ ለድሀ ይለቃቀሳል
telegramፈሪን ውሀ ውስጥ ያልበዋል
telegramዘሩ የጣቴ ምድሩ ያባቴ
telegramተታመሙ መክሳት ካጡ መንጣት
telegramለአበባ የለው ገለባ
telegramሆድ ለማታ በልቶ ለጠዋት
telegramየፌጦ ብቅል የብሳና ጌሾ የተልባ አሻሮ ይህን ጠምቆ ለማ የሰው ነገር ለማይሰማ
telegramቆሩ በማን ምድር ትለፋ
telegramነገር መጫኛ እንዳሳጠሩት ወይም እንዳስረዘሙት ነው
telegramነቢይ ቢኖር በከበረ ነበር
telegramየማይበሉት እህል ከአፈር እኩል ነው
telegramየሚዛንን አባይ ለእሳት የዳኛን አባይ ለሰንሰለት
telegramዘመን የሚወልደውን ንጉስ የሚፈርደውን
telegramየሚሰጥም እሾህ ይጨብጣል
telegramየፊት መሪ የኋላ ቀሪ
telegramዶሮ አንዱን እንቁላል በወለደችበት ወታቦ ትሞላለች
telegram