Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1661–1680 of 3,328 proverbs
ላሊበላን ካላጠገቡት ይጮሀል ሎሌም ካልሰጡት ይከዳል
telegramሆዱን የወደደ ማእረጉን የጠላ
telegramለአይንና ለወዳጅ ጥቂት ይበቃል
telegramነገር የፈራ ይቃጠራል አውሬ የፈራ ያጥራል
telegramሰውን ሰው ናቀው የራሱን ሳያውቀው
telegramእግር ዜጋ ነው
telegramደግ ሰው ከንጀራው ቆርሶ ከወጡ አጥቅሶ
telegramሀኪም ሲበዛ በሽተኛው ይሞታል
telegramክረምትና ወላድ ሲጠሉት ያከብራል
telegramእቺን ዘዴ ለጋሽ ዘውዴ
telegramእኖር ባይ ተጋዳይ እድን ባይ ተከላካይ
telegramጅብን ከምን መታኸው ከአፉ አሰፋሁለት
telegramትንሽ ቆሎ ይዞ ካሻሮ ጠጋ
telegramእውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር
telegramከቁርባን ውጭ ክርስትና
telegramየሞተ ያልነበረ ይመስላል ያለ የማይሞት ይመስላል
telegramዝናብ ሲያባራ ዋሻ ምን ያሻ
telegramሁል ጊዜ ባሬራ ትበያለሽ ወይ አንዳንድ ጊዜ እንኳ ወጥ አትይሞይ
telegramታረጁ አይበጁ
telegramየሌባ ሞኝ ከጎተራ ስር ይገኝ
telegram